top of page

በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ለመምከር የተቀመጠው የፀጥታው ምክርቤት ያለምንም ስምምነት ስብሰባው ተጠናቋል።

Writer's picture: Endalk TessemaEndalk Tessema

ከሱሌማን አብደላ

በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ለመምከር የተቀመጠው የፀጥታው ምክርቤት ያለምንም ስምምነት ስብሰባው ተጠናቋል።

የምክርቤቱ ዳይሬክተር አንቶኒዮ ጉተሬስ ላቡ እስኪንጠፈጠፍ ድረስ አናዘነዋል። የኢትዮጵያን መንግስትና ህዝብ አግልየ ከህወሓት ጋር አብሬ እንደቆምኩ ተደርጎ በሚዲያ ዘመቻ ተደርጎብኛል፣ የኔ አቋም ግን በተቃራኒው ነው፣ ለትግራይ ለአፋር ለአማራ ህዝብ እርዳታ ይድረስ የሚል

አቋም ነው ያለኝ ብሏል። ጉተሬስን ቅኔ በተቀባ የለበቅ ዱላ በሚመስል ንግግር የገረፉት በተመድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ታየ አፅቀስላሴ ናቸው እናመሰግናለን ። በስብሰባው ላይ ሩሲያ ቻይና ህንድ ከኢትዮጵያ ህዝብና አዲስ ከተመሰረተው መንግስት ጎን እንደሚቆሚ ያረጋገጡ ሲሆን፣ የተመድን የአንድ ወገን ውሳኔ እንደማይቀበሉት አሳውቀዋል።


እንኳን ደስ አላችሁ

ሱሌማን አብደላ





21 views0 comments

Comments


Post: Blog2 Post

Subscribe Form

Thanks for submitting!

©2021 by Ethiopianz. Proudly created with Wix.com

bottom of page