ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ሆነው ተመረጡ።
ከብልፅግና ፓርቲ ውጭ የሆኑ ሁለት የካቢኔ አባላትም ተሾሙ
አቶ ግርማ ሰይፉ የኢንቨስትመንት ኮሚሽነር እንዲሁም አቶ የሱፍ ኢብራሂም የመንግስት ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን ሃላፊ ሆነው እንዲመሩ ተሹመዋል፡፡
በዚህም መሰረት የኢዜማ አመራር የሆኑት አቶ ግርማ ሰይፉ የኢንቨስትመንት ኮሚሽነር እና የአብን አመራር የሆኑት አቶ የሱፍ ኢብራሂም የመንግስት ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን ሃላፊ ሆነው በአዲስ አበባ ምክር ቤት ተሹመዋል፡፡ መልካም የስራ ጊዜ!
Comments